ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የተገነባዉን ዘመናዊ የአትክልትና ፍራፍሬ፣ የእንስሳት ተዋጽኦ ማቀዝቀዣ መጋዘን እና ሁለገብ ሕንፃ መርቀዉ ስራ አስጀመሩ
አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
በስልጠና ላይ የሚገኙ ከፍተኛ የመንግስት አመራሮች በቦራ ወረዳ የፓፓያ ክላስተርን ጎበኙ Post published:November 7, 2025 Post category:ልማት/ኢትዮጵያ
ከአዘዞ ጀምሮ እስከ ፒያሳ የተጀመረው የኮሪደር ልማት ሥራ ጎንደር ዳግም ለመወለድ እያማጠች እንደሆነ ያሳያል። ይህ ምጥ ሙያተኛ ይፈልጋል፤ ሐኪም ይፈልጋል። አሁን ባለበት ከቀረ ይጨነግፋል፤ አይወለድም። ደግፈን አግዘን እንዲወለድ ካደረግነው ግን ልክ በፋሲል ቅጥር ግቢ እንደሚታየው ያለ ውበት በመላ ጎንደር ከተማ ውስጥ ሊታይ ይችላል። Post published:November 7, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/ቱሪዝም/ኢትዮጵያ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ጋር በመሆን የታደሰውን የፋሲል ጊቢ መርቀዋል። የተከናወነው ሰፊ የእድሳት ሥራ በቅርስ ስፍራው ነባሩን ታሪክ በመጠበቅ ውበቱን እና ተደራሽነቱን በማሻሻል አዲስ እስትንፋስ የሰጠ ሆኗል። Post published:November 7, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/ቱሪዝም/ኢትዮጵያ/ወቅታዊ
የ5ኛ ሳምንት ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በሚከናወኑ ሁለት ጨዋታዎች ይጀምራል። Post published:November 7, 2025 Post category:ስፖርት/ኢትዮጵያ/እግር ኳስ
ሁሉም ኢትዮጵያዊ መንግስት ያነሳዉን የባህር በር ጥያቄ ሊደግፍና ለተፈጻሚነቱም ሊረባረብ እንደሚገባ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ Post published:November 6, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/ኢትዮጵያ
ኢትዮጵያ የባህር በር ያጣችበት መንገድ የዓለምን ህግ የጣሰ የሞራል ልዕልናንም የሚፈታተን ህዝብን ያገለለ የጫካ ውል ነው Post published:November 5, 2025 Post category:ኢትዮጵያ/ፖለቲካ
በአሻጥር ያጣነውን የባሕር በር የማግኘት ጥያቄ ወቅታዊ፣ ጊዜው የሚያስገድደንና የዜጎች ሁሉ ቀዳሚ አጀንዳ ነው ሲሉ ምሁራን ገለጹ Post published:November 4, 2025 Post category:ኢትዮጵያ/ፖለቲካ