ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የተገነባዉን ዘመናዊ የአትክልትና ፍራፍሬ፣ የእንስሳት ተዋጽኦ ማቀዝቀዣ መጋዘን እና ሁለገብ ሕንፃ መርቀዉ ስራ አስጀመሩ
አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
በሁለንተናዊ መልኩ የበለፀገች ሀገር ለመገንባት በሚደረገው ጥረት ውስጥ የሲቪል ማህበራት ሚና ወሳኝ መሆኑ ተመላከተ Post published:June 1, 2025 Post category:ኢትዮጵያ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሚያዚያ/ግንቦት 2017 ወር በኢኮኖሚ ልማት፣ ቴክኖሎጂ እድገት፣ አለምአቀፍ ዲፕሎማሲ እና ሀገራዊ ልማት አንፃር የመንግሥታቸውን ፅኑ አቋም የሚያሳዩ ተከታታይ ተግባራት አከናውነዋል Post published:June 1, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/ኢትዮጵያ
በኦሮሚያ ክልል መዋዕለ ንዋያቸውን ለሚያፈሱ ባለሃብቶች ለኢንቨስትመንት ምቹ ሁኔታ መፈጠሩ ተመላከተ Post published:May 31, 2025 Post category:ቢዝነስ/ኢትዮጵያ
ሀገራዊ ምክክሩ የማያግባቡ ችግሮችን በመፍታት በሀገሪቱ ዘላቂ ሰላምና ልማትን ማረጋገጥ የሚያስችል ሁነኛ መፍትሔ ነው መሆኑን ተሳታፊዎች ተናገሩ Post published:May 31, 2025 Post category:ኢትዮጵያ
የሀገራዊ ምክክር ሂደት ከግብ እንዲደርስ ሁሉም ማህበረሰብ ሀላፊነቱን እንዲወጣ ተጠየቀ Post published:May 30, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/ኢትዮጵያ
የጸጥታና ደህንነት ተቋማት ሪፎርሙ ፖሊስ ሀገራዊ ተልዕኮውን በብቃት እንዲወጣ አስችሎታል – ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል Post published:May 30, 2025 Post category:ኢትዮጵያ
ሀገር የሚቀየረው በአቋም እና ዋጋ ለመክፈል ዝግጁ በመሆን ነው – ሙዓዛ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት Post published:May 29, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/ኢትዮጵያ
ህገወጥ የውጭ ሀገራት የስራ ስምሪት እና የትምህርት ዕድል እንቅስቃሴዎች እየጨመሩ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ Post published:May 29, 2025 Post category:ኢትዮጵያ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ከግንቦት 6 እስከ 19 ቀን 2017 ዓ.ም ሲያካሂድ የቆየውን የርክበ ካህናት መደበኛ ጉባኤ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ መጠናቀቁን ተከትሎ የሰላም ሚኒስቴር የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላለፈ። Post published:May 29, 2025 Post category:ኢትዮጵያ