ከንቲባ አዳነች አቤቤ በፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ Post published:September 17, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN- መስከረም 7/2017 ዓ.ም ከንቲባ አዳነች በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት ሃገራቸውን በሞያቸው እና በሚፈለግባቸው መስክ ሁሉ ሲያገለግሉ በኖሩት ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ህልፈተ ህይወት የተሰማኝን ጥልቅ ሃዘን እየገለጽኩ፣ ለቤተሰቦቻቸው፣ ወዳጅ ዘመዶቻቸዉ መጽናናትን እመኛለሁ ብለዋል ። ፈጣሪ ነብሳቸውን በአጸደ ገነት ያኑር ሲሉም መልእክት አስተላልፈዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የህዳሴ ግድብ ሊመረቅ መቃረቡን ተከትሎ በግብጽ የሚቀርቡ ሀሰተኛ ውንጀላዎች እና የተዛቡ መረጃዎችን ከመመከት ረገድ ዳያስፖራዉ ጉልህ አስተዋፅኦ በማበርከት ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ August 17, 2025 “ስለ እናት ምድር” ፊልም አህጉራዊ ሽልማት አገኘ November 13, 2025 የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር August 23, 2024
የህዳሴ ግድብ ሊመረቅ መቃረቡን ተከትሎ በግብጽ የሚቀርቡ ሀሰተኛ ውንጀላዎች እና የተዛቡ መረጃዎችን ከመመከት ረገድ ዳያስፖራዉ ጉልህ አስተዋፅኦ በማበርከት ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ August 17, 2025