የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች እና ሰራተኞች በመዲናዋ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው Post published:April 13, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ኢትዮጵያ AMN- ሚያዝያ 5/2017 ዓ.ም የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች እና ሰራተኞች በአዲስ አበባ ከተማ እየተገነቡ ያሉ መሰረተ ልማቶችን እየጎበኙ ነው። የሚኒስቴሩ ከፍተኛ አመራሮች እና ሰራተኞች በአዲስ አበባ ከተማ የኮሪደር ልማት እየተገነቡ ያሉ መሰረተ ልማቶችን እና ብሄራዊ ቤተመንግሥትን በመጎብኘት ላይ ናቸው። በዳንኤል መላኩ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በሶማሌ ክልል በሶስት ማዕከላት እየተካሄደ ያለው የማህበረሰብ ወኪሎች የአጀንዳ ልየታ የምክክር መድረክ ዛሬ ተጠናቀቀ October 16, 2024 ለትግራይ ክልል በፌዴራል መንግስት ድጎማ የተገዛ የምግብ ዘይት እየተጓጓዘ ነው September 20, 2024 በአዲስ አበባ ከተማ የተማሪዎች የፋይዳ ምዝገባ ተጀመረ February 28, 2025