ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ እና ከአለም የእርሻ ልማት ፈንድ ፕሬዝዳንቶች ጋር ተወያዩ

You are currently viewing ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ እና ከአለም የእርሻ ልማት ፈንድ ፕሬዝዳንቶች ጋር ተወያዩ

AMN – የካቲት 8/2017 ዓ.ም

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዝዳንት አኪንውሚ አደሲና እና ከዓለም የእርሻ ልማት ፈንድ ፕሬዝዳንት አልቫሮ ላሪዮ ጋር ተወያይተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለኢትዮጵያ ግብርና ዘርፍ እያደረጉት ባለው ድጋፍ ዙሪያ ከሁለቱ ተቋማት ፕሬዝዳንቶች ጋር መወያየታቸውን በኤክስ ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት አመልክተዋል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review