ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኩባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

You are currently viewing ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኩባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

AMN – መጋቢት 4/2017 ዓ.ም

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኩባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቡሩኖ ሮድሪጌዝ ፓሪላ ጋር ተወያይተዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ ከሰዓት በኋላ ከኩባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቡሩኖ ሮድሪጌዝ ፓሪላ ጋር ተገናኝተው በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መወያየታቸውን ገልጸዋል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review