ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ማሕሙድ ዓሊ የሱፍ ጋር ተወያዩ Post published:April 8, 2025 Post category:ኢትዮጵያ AMN – መጋቢት 30/2017 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ማሕሙድ ዓሊ የሱፍ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ ጠዋት ከአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ማሕሙድ ዓሊ የሱፍ ጋር በዋና ዋና የቀጣናው የሰላም እና የጸጥታ ጉዳዮች ላይ ተወያይተናል ብለዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለሚጥል እና የተለያዩ የአእምሮ ችግሮች ምርመራ የሚውል የህክምና መሳሪያ ለሆስፒታሎች ለገሱ November 13, 2024 ለአሸባሪው የሸኔ ቡድን ሊተላለፍ የነበረ የመገናኛ ራዲዮን በቁጥጥር ስር ዋለ November 7, 2024 የዓድዋ ድል የሁሉም ኢትዮጵያዊ ደማቅ ታሪካዊ ድል ነው – የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ March 2, 2025