AMN AMN- ጥር 04/2018 ዓ.ም የአዲስ አበባ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የመንግሥት በጀት ለልጅ ልጅ ለሚሻገር የሀገር ግንባታ እየዋለ ነዉ ሲሉ ተናገሩ። ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን...
ሆቴሎች በኮንፈረንስ ቱሪዝሙ የተፈጠረውንዕድል እንዴት እየተጠቀሙበት ነው?
በአዲስ አበባ 200 የሚሆኑ የተለያየ የኮከብ ደረጃ ያላቸው ሆቴሎች እንደሚገኙ ተገልጿል አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ብቻ ሳትሆን የአፍሪካ መዲና እና በዓለም ሶስተኛዋ የዲፕሎማሲ ማዕከል ናት፡፡ ከተማዋ ሚናዋ ከፍ ያለ ቢሆንም መሰረተ...
የብዙሃን ትራንስፖርቱን የማዘመን ጥራት
• የፈጣን አውቶቡስ አገልግሎት በዓለም ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ የተጀመረው እ.ኤ.አ በ1974 በብራዚል ኩሪቲባ ከተማ ነው የናይጄሪያዋ ዋና ከተማ ሌጎስ ደግሞ ከአፍሪካ ቀዳሚ በመሆን እ.ኤ.አ በ2008 አገልግሎቱን ማስጀመር ችላለች ፡፡ የፈጣን...
ከሸማችነት ወደ አምራችነት
• በከተማዋ በግቢና በጓሮ አትክልት ልማት 625 ሺህ 725 ተጠቃሚዎች የተሰማሩ ሲሆን፣ በዚህ ዓመት በጓሮ አትክልት 20 ሺህ 790 ቶን እንዲሁም በማሳ አትክልት ደግሞ 46 ሺህ 160 ቶን ምርት ይገኛል...
በመታመን የተገኘ ክብር
• ለታማኝ ግብር ከፋዮች የተዘጋጀ ልዩ የተጠቃሚነት ዕድል መኖሩ ተመላክቷል አቶ ሰዒድ ሀሰን፤ የሀስ ኢንተርፕራይዝ መስራች እና ሥራ አስኪያጅ ናቸው። ድርጅታቸው የተመሰረተው ከ20 ዓመት በፊት ሲሆን፤ ሥራውን የጀመረው ብረታብረት...
የዘመናዊ ግብይት በር ከፋች
“የኮሪደር ልማቱ ለአዲስ አበባ የንግድ እንቅስቃሴ መዘመንና መሻሻል ትልቅ አስተዋፅኦ አድርጓል” በአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ አሸናፊ ብርሃኑ መነሻዬን አምስት ኪሎ፤ ቅድስተ ማርያም ቤተ ክርስቲያን አካባቢ አድርጌ...