ያለነው በኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዘመን ነው፡፡ ለዚህ ምክንያቱ በዓለም ላይ የዘርፉ ተፅዕኖ ፈጣሪነት እያየለ በመምጣቱ ነው፡፡ ይህ ደግሞ ለሀገራት የኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጂን መጠቀም የውዴታ ግዴታ እንዲሆን አድርጎታል፡፡ ስለዚህ ከዘርፉ ተጠቃሚ...
ልጆች፤ የሣይንስ ሙዚየምንእናስተዋውቃችሁ
ልጆች እንዴት ከረማችሁ? የክረምት የዕረፍት ጊዜያችሁን በጥሩ ሁኔታ እያሳለፋችሁ እንደሆነ እምነታችን ነው። በከተማችን አዲስ አበባ ለእናንተ ለልጆች በአይነታቸው ልዩ እና ዘመናዊ የሆኑ የተለያዩ የጊዜ ማሳለፊያዎች እንዳሉ ታውቃላችሁ? ልጆች በክረምቱ ጊዜ...
ፕሬዚዳንት ትራምፕ በስማርት ስልኮች ላይ አዲስ ታሪፍ እንደሚጥሉ ገለጹ
AMN- ሚያዝያ 6/2017 ዓ.ም የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከታሪፍ ውጪ ናቸው ካሉ ከአንድ ቀን በኋላ፣ በስማርት ስልኮች እና ሌሎች የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች ላይ አዲስ ታሪፍ እንደሚጥሉ ዝተዋል፡፡ ቻይና ሰራሽ የሆኑ ስማርት...
ናሳ የጠፈር ላይ ቆሻሻን መልሶ ጥቅም ላይ የሚያውል ቴክኖሎጂ ለሚያመርት ሰው 3 ሚሊዮን ዶላር አዘጋጀ
AMN – ሚያዝያ 05/2017 ጠፈርተኞች በተለያዩ ጊዜያት በህዋ ላይ በሚኖራቸው ቆይታ ከሚጠቀሟቸው ምግቦች እና ፈሳሽ ነገሮች የሚገኙ ተርፈ ምርቶችን ፣ ፍሳሽ እና ደረቅ ቆሻሻዎችን በማድቀቅ፣ በማቃጠል አልያም ወደ መሬት ይዞ...
ሜታ የአሜሪካን ብሔራዊ ደኅንነት ለቻይና አሳልፎ ሰጥቷል – የቀድሞ የተቋሙ ከፍተኛ ኃላፊ
AMN – ሚያዝያ 02/2017 ሜታ የአሜሪካን ብሔራዊ ደኅንነት ለቻይና አሳልፎ መስጠቱን የቀድሞ የፌስቡክ የዓለም አቀፍ የህዝብ ፖሊሲ ዳይሬክተር ሳራ ዊን-ዊሊያምስ ተናግረዋል። የቀድሞ ዳይሬክተሯ ሜታ በቻይና የ18 ቢሊየን ዶላር ንግድ ለማደርጀት...
ዶናልድ ትራምፕ ቲክቶክ ሊታገድ የሚችልበትን የጊዜ ገደብ ለ75 ተጨማሪ ቀናት አራዘሙ
AMN መጋቢት 27/2017 የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ቲክቶክን ቻይናዊ ያልሆነ ገዥ እስኪገኝ ድረስ ሊታገድ የሚችልበትን የጊዜ ገደብ ለ75 ተጨማሪ ቀናት ማራዘማቸው ተገልጿል፡፡ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ወደ ስልጣን ከመጡ በኋላ ቲክቶክ...