“ዘላቂ ፍትህ፣ ሰላም እና ብልፅግናን ለማረጋገጥ በቅኝ ግዛት ድንበሮች ከተጣሉብን መልክዓ ምድራዊና ፖለቲካዊ ውጥረቶች እና ታሪካዊ ክፍፍሎች በላይ ልቀን መገኘት ይኖርብናል። በሁሉም ሀገሮቻችን መካከል ኅብረትን በማሳደግ የጋራ እጣፈንታችንን በጋራ በመጨበጥ ኃብቶቻችንን እና ተስጥኦዎቻችንን በማስተባበር የአኅጉራችንን ሙሉ አቅም ልንጠቀም እንችላለን።” Post published:February 15, 2025 Post category:ቪዲዮዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ ጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የመሬት ንዝረት በአዲስ አበባ October 7, 2024 በፌዴራል ተቋማት የሚገኙ የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች 2ኛው የፓርቲው አጠቃላይ መደበኛ ጉባኤ ቅድመ ጉባኤ ውይይት ተካሄደ January 6, 2025 አዲስ ልሳን ጋዜጣ ቅዳሜ ግንቦት 30 ቀን 2017 ዓ.ም June 7, 2025