ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ እና ከአለም የእርሻ ልማት ፈንድ ፕሬዝዳንቶች ጋር ተወያዩ Post published:February 15, 2025 Post category:ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ AMN – የካቲት 8/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዝዳንት አኪንውሚ አደሲና እና ከዓለም የእርሻ ልማት ፈንድ ፕሬዝዳንት አልቫሮ ላሪዮ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለኢትዮጵያ ግብርና ዘርፍ እያደረጉት ባለው ድጋፍ ዙሪያ ከሁለቱ ተቋማት ፕሬዝዳንቶች ጋር መወያየታቸውን በኤክስ ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት አመልክተዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በ2025 ከፍተኛ የወርቅ ክምችት ያላቸው የአለም ሀገራት (በቶን) October 3, 2025 የሶማሌ ክልል የምክክር ባለ ድርሻ አካላት የክልሉን አጀንዳ ለኮሚሽኑ አስረከቡ October 23, 2024 “ባለፉት ዘጠኝ ወራት በዋና ዋና የማክሮ ኢኮኖሚ አመላካቾች ስኬታማ አፈጻጸም ተመዝግቧል”- ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) April 12, 2025