ኢትዮጵያ እና የዓለም ባንክ የ60 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ Post published:February 28, 2025 Post category:ቢዝነስ / ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ AMN – የካቲት 20/2017 ዓ.ም ኢትዮጵያ እና የዓለም ባንክ የሴቶችን የጤና ስርዓት እና የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም የሚውል የ60 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ እና በዓለም ባንክ የኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ሱዳን እና ደቡብ ሱዳን ዲቪዥን ዳይሬክተር ማርያም ሳሊም መፈራረማቸውን ከገንዘብ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በኢሉባቦር ዞን ከ500 ሺህ ኪሎ ግራም በላይ አቮካዶ ለገበያ ለማቅረብ የምርት መሰብሰብ ስራ እየተሰራ ነዉ August 24, 2025 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከደቡብ አፍሪካ እና ቦትስዋና ፕሬዚዳንቶች ጋር ተወያዩ February 15, 2025 የመደመር መንግስት መጽሃፍ የኢትዮጵያ ችግሮችን በጥልቅ የዳሰሰና መፍትሄ ያመላከተ መሆኑን አቶ ጌታቸው ረዳ ገለፁ September 17, 2025