ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኩባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Post published:March 14, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር / ኢትዮጵያ AMN – መጋቢት 4/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኩባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቡሩኖ ሮድሪጌዝ ፓሪላ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ ከሰዓት በኋላ ከኩባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቡሩኖ ሮድሪጌዝ ፓሪላ ጋር ተገናኝተው በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መወያየታቸውን ገልጸዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like አገራዊ የቡና ኢግዚቢሽን እና የእውቅና መድረክ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት እየተካሄደ ነው October 10, 2024 World Without Hunger የተሰኘ አለም አቀፍ ጉባኤ ከጥቅምት 26-28 በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው October 18, 2024 የኢትዮጵያን የማንሠራራት ጉዞ የሚሳካው በተቋሞቻችን ጥንካሬ ነው- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ February 18, 2025