የወቅቱ የአፍሪካ ኀብረት ሊቀመንበር የአንጎላው ፕሬዚዳንት የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየምን ጎበኙ Post published:March 14, 2025 Post category:ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ AMN – መጋቢት 4/2017 ዓ.ም የወቅቱ የአፍሪካ ኀብረት ሊቀመንበር የአንጎላው ፕሬዚዳንት ጆኣኦ ማኑኤል ጎንካልቬስ ሎሬንቾ የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየምን ጉብኝተዋል ። በጉብኝታቸው ወቅት ፕሬዚዳንቱ በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሀውልት የአበባ ጉንጉን አስቀምጠዋል። በሥነ ሥርዓቱ ላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ መገኘታቸውን ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ስራ የዘወትር ተግባር ሆኖ ሊቀጥል ይገባል – አቶ አገኘሁ ተሻገር January 15, 2025 አሜሪካ እና ሳዑዲ አረቢያ የ142 ቢሊዮን ዶላር የጦር መሳሪያ ሽያጭ ስምምነት ተፈራረሙ May 14, 2025 “ማይንቴክስ” የማዕድን እና የቴክኖሎጂ ኤክስፖ በህዳር ወር ይካሄዳል September 24, 2024