የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር በይፋ ሥራ ጀመሩ Post published:April 11, 2025 Post category:ኢትዮጵያ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ሌ/ጀነራል ታደሰ ወረደ በይፋ ሥራቸውን ጀምረዋል፡፡ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ካቢኔ ስብሰባ በዛሬው ዕለት የተካሄደ ሲሆን÷ ሌ/ጀነራል ታደሰ በቀጣይ ወራት በሚከናወኑ ተግባራት ዙሪያ አቅጣጫ ሰጥተዋል፡፡ በቀጣይ የክልሉን ሰላምና ደህንነት አስተማማኝ ለማድረግ የሚያስችሉ ስራዎች እንደሚከናወኑም ተገልጿል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ግብፅ በአባይ ወንዝ ላይ የያዘችው አቋም የሌሎችን ተጠቃሚነት የሚፃረር እና አለም አቀፍ ህግን የጣሰ ነው- ኢንጂነር ተፈራ በየነ October 17, 2024 የአየር ትራንስፖርት ዘርፍ ለግል ባለሀብቶች ምቹ እንዲሆን የተጀመረው ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል-ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) November 18, 2024 በወጣቶች የቴክኖሎጂ ፈጠራና እሴት የመደመርን ጉልበት አይተናል – ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል November 14, 2024