ኢትዮ ቴሌኮም የ5ጂ ኔትወርክ አገልግሎትን በባሌ ሮቤና አሰላ ከተሞች አስጀመረ Post published:April 11, 2025 Post category:ቴክኖሎጂ / ኢትዮጵያ AMN-ሚያዝያ 2/2017 ዓ.ም በመረሃ ግብሩ ላይ የተገኙት የኢቲዮ-ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሬዎት ታምሩ የ5ጂ ኔትዎርክ መስፋፋት የኢትዮጲያን ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ለማፋጠን የሚደርገውን ሀገራዊ ጥረት ከማሳካት ባሻገር የላቀ ፍጥነት ያለው የኢንተርኔት አገልግሎት ለማህብረሰቡ ለማደረስ ያግዛል ብለዋል። ለአዳዲስ ፈጠራዎችና ኢኮኖሚያዊ የዕድገት ዕድሎች በር ለመክፈት የሚስችል ነው በለዋል። በካስዬ ማንጉዳ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የግሉ ዘርፍ የክህሎት ልማትን በማሳደግ ረገድ ያለው ተሳትፎ ወሳኝነት እንዳለው ተገለፀ March 12, 2025 በአደንዛዥ ዕፅ ዝውውር ወንጀል ጥፋተኛ የተባሉ ግለሰቦች ከ2 ዓመት እስከ 12 ዓመት በሚደርስ ፅኑ እስራት ተቀጡ October 24, 2024 አራዳ ፓርክ ለአዲስ አበባ ከተማ ተጨማሪ ውበትን ያጎናፀፈ ነው August 19, 2026