ፖፕ ፍራንሲስ በ88 ዓመታቸው አረፉ Post published:April 21, 2025 Post category:ዓለም አቀፍ AMN-ሚያዝያ 13/2017 ዓ.ም የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ ከዚህ ዓለም ድካም ማረፋቸውን ቫቲካን ይፋ አድርጋለች፡፡ ፖፑ በመኖሪያ ቤታቸው ማረፋቸውን የቫቲካን ዜና አገልግሎትን ጠቅሶ ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ ፖፑ ለመጨረሻ ጊዜ የትንሳኤ በዓል መልዕክት ለማስተላለፍ ትላንት በአደባባይ ታይተው ነበር፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ዓለም አቀፍ የሬዲዮ ቀን እየተከበረ ይገኛል February 13, 2025 ቻይና ዜጎቿን ከኢራን እና እስራኤል ልታስወጣ ነው June 17, 2025 የአውስትራሊያ ፓርላማ ህጻናትን ከማህበራዊ ሚዲያ የሚያግድ አዋጅ አጸደቀ November 29, 2024