ኤቤሬቺ ኤዜ ለደጋፊዎች በተዋወቀበት ጨዋታ አርሰናል ሊድስ ዩናይትድን እየመራ ነው Post published:August 24, 2025 Post category:እግር ኳስ AMN – ነሃሴ 17/2017 ዓ.ም የሁለተኛ ሳምንት የሊግ መርሃግቡርን በኤምሬትስ እያደረገ የሚገኘው አርሰናል ሊድስ ዩናይትድን 2ለ0 እየመራ ይገኛል። አዲስ ፈራሚው ኤቤሬቺ ኤዜ ለደጋፊዎች በተዋወቀበት የመጀመሪያ አጋማሽ ለመድፈኞቹ ዩሪያን ቲምበር እና ቡካዮ ሳካ ሁለቱን ግቦች አስቆጥርዋል። በጨዋታው ለአርሰናል 200ኛ ጨዋታውን ያደረገው ማርቲን ኦዴጋርድ ትከሻው ላይ በደረሰበት ጉዳት ተቀይሮ ወጥቷል። በሸዋንግዛዉ ግርማ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ማንችስተር ዩናይትድ የመጀመሪያ ድል ለማግኘት ፉልሃምን ይገጥማል August 24, 2025 ጁድ ቤሊንግሃምን በቀይ ካርድ ያስወጡት ሊዊስ ጆዜ ሙኑዌራ ሞንቴሮ ከዳኝነት ታገዱ፤ February 21, 2025 ሊቨርፑል የዋንጫ ድሉን የሚያከብርባቸው ተጨማሪ ፕሮግራሞችን ሰረዘ May 27, 2025