ኤቤሬቺ ኤዜ ለደጋፊዎች በተዋወቀበት ጨዋታ አርሰናል ሊድስ ዩናይትድን እየመራ ነው Post published:August 24, 2025 Post category:እግር ኳስ AMN – ነሃሴ 17/2017 ዓ.ም የሁለተኛ ሳምንት የሊግ መርሃግቡርን በኤምሬትስ እያደረገ የሚገኘው አርሰናል ሊድስ ዩናይትድን 2ለ0 እየመራ ይገኛል። አዲስ ፈራሚው ኤቤሬቺ ኤዜ ለደጋፊዎች በተዋወቀበት የመጀመሪያ አጋማሽ ለመድፈኞቹ ዩሪያን ቲምበር እና ቡካዮ ሳካ ሁለቱን ግቦች አስቆጥርዋል። በጨዋታው ለአርሰናል 200ኛ ጨዋታውን ያደረገው ማርቲን ኦዴጋርድ ትከሻው ላይ በደረሰበት ጉዳት ተቀይሮ ወጥቷል። በሸዋንግዛዉ ግርማ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like አርሰናል ማንችስተር ሲቲን 3ለ0 አሸነፈ August 17, 2026 ትናንት ምሽት በተደረገ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ መሪው ሊቨርፑል ነጥብ ጣለ February 21, 2025 አርሰናል ፣ ማንችስተር ሲቲ እና ቼልሲ የኤፍ ኤ ካፕ 5ኛ ዙር ጨዋታቸውን ዛሬ ያደርጋሉ March 7, 2026