ቶተንሃም ሆትስፐርስ ዣቪ ሲሞንስን አስፈረመ

You are currently viewing ቶተንሃም ሆትስፐርስ ዣቪ ሲሞንስን አስፈረመ

AMN – ነሃሴ 23/2017 ዓ.ም

ቶተንሃም ዣቪ ሲሞንስን ከላይብዚግ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል። የ22 ዓመቱ ኔዘርላንዳዊ የአምስት ዓመት ውል ፈርሟል።

የሰሜን ለንደኑ ክለብ ለተጫዋቹ ዝውውር 60 ሚሊየን ዩሮ ይከፍላል።

ሲሞንስ በዝውውር መስኮቱ ቶተንሃምን የተቀላቀለ ሦስተኛው ተጫዋች ሆኗል።

በሸዋንግዛው ግርማ

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review