ቶተንሃም ሆትስፐርስ ዣቪ ሲሞንስን አስፈረመ Post published:August 30, 2025 Post category:እግር ኳስ AMN – ነሃሴ 23/2017 ዓ.ም ቶተንሃም ዣቪ ሲሞንስን ከላይብዚግ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል። የ22 ዓመቱ ኔዘርላንዳዊ የአምስት ዓመት ውል ፈርሟል። የሰሜን ለንደኑ ክለብ ለተጫዋቹ ዝውውር 60 ሚሊየን ዩሮ ይከፍላል። ሲሞንስ በዝውውር መስኮቱ ቶተንሃምን የተቀላቀለ ሦስተኛው ተጫዋች ሆኗል። በሸዋንግዛው ግርማ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ካፍ የሴኔጋል እና ሞሮኮ ብሔራዊ ቡድኖች ላይ ቅጣት ጣለ January 29, 2026 ሊውስ ኤነሪኬ የአዉሮፖ ሻምፒዮንስ ሊግ ድሉን በመንፈስ ካልተለየችዉ ልጁ ጋር እያጣጣመ ነዉ June 1, 2025 ኤብሬቺ ኤዜ የመጀመሪያ ግቡን ባስቆጠረበት ጨዋታ አርሰናል ፖርት ቬልን አሸነፈ September 25, 2025