ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ከአዲሱ የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዝደንት ዶክተር ሲዲ ኡልድ ታህ ጋር ተወያዩ

You are currently viewing ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ከአዲሱ የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዝደንት ዶክተር ሲዲ ኡልድ ታህ ጋር ተወያዩ

AMN ህዳር 13/2018

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ከአዲሱ የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዝደንት ዶክተር ሲዲ ኡልድ ታህ ጋር ተወያይተዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸዉ ባሰፈሩት መልእክት ከአዲሱ የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዝደንት ዶክተር ሲዲ ኡልድ ታህ ጋር ተገናኝተን ተወያይተናል። ውይይታችን ባንኩ በመላው አፍሪካ አካታች እድገት እንዲኖር የሚያደርገውን ወሳኝ ሚና ያጠናከረ ነበር ብለዋል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review