በሌብነትና ብልሹ አሰራር የተሳተፉ 188 አካላት ተጠያቂ ሆኑ Post published:April 15, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / መልካም አስተዳደር / አዲስ አበባ AMN – ሚያዝያ 07/2017 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርና የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ በሌብነትና ብልሹ አሰራር የተሳተፉ 188 አካላትን ተጠያቂ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ኤጀንሲው የ2017 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የስራ አፈፃፀሙን በገመገመበት ወቅት በብልሹ አሰራርና በሌብነት የተሳተፉ አካላት ላይ እርምጃ መወሰዱን ከኤጀንሲዉ ያገኘነዉ መረጃ ያመላክታል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በአንካራው ስምምነት የታደሰው የኢትዮጵያ የባህር በር ፍላጎት December 20, 2024 የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ቁጥር ET-302 አደጋ ተጎጂዎች 6ኛ ዓመት የመታሰቢያ ሀውልት ምረቃ ስነ-ስርዓት ተካሄደ March 10, 2025 በኮሪደር ልማት የተገነቡ ተርሚናሎች የትራንስፖርት አገልግሎቱን እያሳለጡ ነው፡-አሽከርካሪዎች October 11, 2024