የአፍሪካ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኮንፈረንስ ዛሬ በአዲስ አበባ ይካሄዳል Post published:October 8, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN-መስከረም 28/2017 ዓ.ም የአፍሪካ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኮንፈረንስ ዛሬ በአዲስ አበባ ዓድዋ ድል መታሰቢያ ይካሄዳል፡፡ በኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት አዘጋጅነት የሚካሄደዉ 3ተኛው ዙር ፓን አፍሪኮን ኤ.አይ 2024 “አፍሪካን በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ማላቅ” በሚል መሪ ቃል ነው የሚካሄደው፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በለውጡ ዓመታት ኢትዮጵያን ወደ ብልፅግና የሚያሸጋግሩ ምቹ መደላድል እና አኩሪ ተግባራት ተከናውነዋል June 25, 2025 በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ልደታ ክፍለ ከተማ ድሬዳዋ ከተማን አሸነፈ March 11, 2025 ኢትዮ-ቴሌኮም አዳዲስ እይታዎችን እና ፈጠራዎችን ያካተተ የሶስት ዓመታት ስትራቴጂ ዕቅድ ይፋ አደረገ August 26, 2025