የዓለም የሰላም ቀን በአዲስ አበባ ተከበረ Post published:September 20, 2024 Post category:ቪዲዮዎች AMN- መስከረም 10/2017 ዓ.ም የ2024 ዓለም አቀፍ የሰላም ቀን “የሰላም ባህልን ማሳደግ” በሚል መሪ ሃሳብ በአዲስ አበባ ተከብሯል። በክብረ በዓሉ ላይ የሰላም ሚኒስቴር፣ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት፣ የሰብዓዊ መብት ተቋማት እንዲሁም የሀገር ውስጥና ዓለም አቀፍ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች የስራ ኃላፊዎች መገኘታቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ለከተማዋ የስራ ሃላፊዎች የተሰጠ ስልጠና November 4, 2024 አዲስ ልሳን ጋዜጣ ቅዳሜ ሐምሌ 26/2017 እትም August 2, 2025 የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በአሜሪካ ካሊፎርንያ ግዛት በተከሰተ ሠደድ እሳት በደረሰው ጉዳት የተሰማውን ሀዘን ገለፀ January 10, 2025