ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው እለት የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ Post published:October 18, 2024 Post category:EDITOR'S PICK / ኢትዮጵያ AMN – ጥቅምት 08/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው እለት የተለያዩ ሹመቶች መስጠታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታወቀ። በዚሁ መሠረት፦ 1. ዶ/ር ጌዲዮን ጥሞቲዮስ፦ የውጪ ጉዳይ ሚንስቴር ሚንስትር 2. ወ/ሮ ሰላማዊት ካሳ፦ የቱርዝም ሚንስቴር ሚንስትር 3. ወ/ሮ ሃና አርአያስላሴ፦ የፍትህ ሚንስቴር ሚንስትር በመሆን ተሹመዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የዛሬው ድምፅ፣ የነገ ውርስ መሆኑ የገባቸው እናቶች… June 6, 2026 ኢትዮጵያና የፓኪስታን እስላማዊ ሪፐብሊክ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር የሚስችል መግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ January 23, 2025 በኮፕ 30 ላይ የአፍሪካውያን አጀንዳ የሚቀርብበት የአዲስ አበባ ዲክላሬሽን ጸደቀ September 11, 2025