የጊኒው ጠቅላይ ሚኒስትር አማዱ ኡሪ ባህ አዲስ አበባ ገቡ Post published:November 6, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN-ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለጊኒው ጠቅላይ ሚኒስትር አማዱ ኡሪ ባህ አቀባበል አድርገዋል ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) በማህበራዊ የትስስር ገጸቸው ባስተላለፉት መልእክት የጊኒውን ጠቅላይ ሚኒስትር አማዱ ኡሪ ባህን እንኳን ወደ ኢትዮጵያ መጡ ብለዋል ። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ከህጋዊ የውጭ ምንዛሬ አስተዳደር ሥርዓቱ ውጭ ሪፎርሙን ለማደናቀፍ በሚሞክሩ አካላት ላይ እርምጃ ይወሰዳል – የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ November 14, 2024 በኢትዮጵያ በአየር ብክለት ሳቢያ ህይወታቸውን የሚያጡ ዜጎችን ቁጥር ለመቀነስ እየተሰራ ነው፡- የጤና ሚኒስቴር December 19, 2024 የትምህርት ቤቶችን ደረጃ ለማሻሻል የሚያስችሉ ዘርፈ ብዙ ተግባራት እየተከናወኑ ነው -ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ March 24, 2025
ከህጋዊ የውጭ ምንዛሬ አስተዳደር ሥርዓቱ ውጭ ሪፎርሙን ለማደናቀፍ በሚሞክሩ አካላት ላይ እርምጃ ይወሰዳል – የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ November 14, 2024