ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር ) ከአየርላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር፣ የውጭ ጉዳይ እና መከላከያ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Post published:July 18, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN – ሐምሌ 11/2016 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ/ር ) በማህበራዊ የትስስር ገፃቸው ዛሬ የአየርላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር፣ የውጭ ጉዳይ እና መከላከያ ሚኒስትር የሆኑትን ሚካኤል ማርቲን እና ልዑካን ቡድናቸውን አግኝቼ በርከት ባሉ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የሁለትዮሽ ውይይት በማድረጌ ደስ ብሎኛል ብለዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like አድዋ የኢትዮጵያዊያን የጀግንነት፣ የአልበገር ባይነት፣ የአርበኝነት፣ የአትንኩኝ ባይነት፣ እምቢ ለባርነት ተጋድሎ ልዩ ምልክት ነው-አፈጉባዔ ታገሰ ጫፎ March 2, 2025 በለውጡ ዓመታት የተከናወኑ የልማት ሥራዎች የአካል ጉዳተኞችን ተጠቃሚነት ታሳቢ ያደረጉ ናቸው December 3, 2024 አፈጉባኤ ታገሰ ጫፎ ለሰንደቅ ዓላማ ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ October 14, 2024
አድዋ የኢትዮጵያዊያን የጀግንነት፣ የአልበገር ባይነት፣ የአርበኝነት፣ የአትንኩኝ ባይነት፣ እምቢ ለባርነት ተጋድሎ ልዩ ምልክት ነው-አፈጉባዔ ታገሰ ጫፎ March 2, 2025