አቶ አደም ፋራህ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆነው ለተመረጡት መሀሙድ አሊ ዩሱፍ መልካም ምኞታቸውን ገለፁ Post published:February 16, 2025 Post category:ኢትዮጵያ AMN-የካቲት 8/2017 ዓ.ም በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ፣ መሀሙድ አሊ ዩሱፍ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆነው በመመረጣቸው የተሰማቸውን ደስታ ገልጸዋል። አቶ አደም በማኀበራዊ ትስስር ገፃቸው ባጋሩት መልዕክት፣ መልካም የስራ ጊዜ እንድሆንላቸውም ተመኝተዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ኢትዮ ቴሌኮም ሰባት አዳዲስ የዲጅታል አገልግሎቶችን ለመስጠት የሚያስችሉ ቴክኖሎጂዎችን ይፋ አደረገ February 26, 2025 ከንቲባ አዳነች አቤቤ ዛሬ ማለዳ ከ(የኤንዲፒ) የአፍሪካ ቀጠና ዳይሬክተር አሁና ኤዚያኮንዋ ጋር ተወያዩ February 17, 2025 የሙስና ወንጀልን በተቋማዊ አሰራር በጽናት መታገልና በዘላቂነት መከላከል ይገባል ፡-ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ December 11, 2024