የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር በይፋ ሥራ ጀመሩ Post published:April 11, 2025 Post category:ኢትዮጵያ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ሌ/ጀነራል ታደሰ ወረደ በይፋ ሥራቸውን ጀምረዋል፡፡ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ካቢኔ ስብሰባ በዛሬው ዕለት የተካሄደ ሲሆን÷ ሌ/ጀነራል ታደሰ በቀጣይ ወራት በሚከናወኑ ተግባራት ዙሪያ አቅጣጫ ሰጥተዋል፡፡ በቀጣይ የክልሉን ሰላምና ደህንነት አስተማማኝ ለማድረግ የሚያስችሉ ስራዎች እንደሚከናወኑም ተገልጿል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የሆረ ፊንፊኔ የኢሬቻ በዓል እየተከበረ ይገኛል October 5, 2024 አቶ ሽመልስ አብዲሳ በጅማ ዞን የተለያዩ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው October 24, 2024 የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች እና ሰራተኞች በመዲናዋ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው April 13, 2025