ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቬይትናም ኮሚኒስት ፓርቲ ዋና ፀሃፊ ጋር ተወያዩ Post published:April 15, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ኢትዮጵያ / ዲፕሎማሲ AMN – ሚያዚያ 07/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የይፋዊ ጉብኝታቸው አካል የሆነ ውይይት ከቬይትናም ኮሚኒስት ፓርቲ ዋና ፀሃፊ ጋር በፓርቲው ማዕከላዊ ጽሕፈት ቤት አካሂደዋል። በውይይታቸውም በተለያዩ የፓለቲካ ፓርቲ ጉዳዮች ብሎም በሀገራዊ ልማት እና አስተዳደር ጉዳዮች መምከራቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ዴንማርክ በኢትዮጵያ በህፃናት ድጋፍና ክብካቤ የተጀመሩ ስራዎችን እንደምትደግፍ አስታወቀች January 14, 2025 ምክር ቤቱ የነዳጅ ውጤቶች የግብይት ስርዓት ለመደንገግ የወጣው ረቂቅ አዋጅ አጸደቀ January 9, 2025 በሰላም እና ደህንነት ላይ የሚመክረው አህጉር አቀፍ ጉባኤ መካሄድ ጀመረ November 25, 2024