የኮሙኒኬሽን እና ሚዲያ ባለሙያዎች የመዲናዋን የልማት ስራዎች እየጎበኙ ነው Post published:June 4, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ልማት AMN – ግንቦት 27/2017 ዓ. ም የኮሙኒኬሽን እና ሚዲያ ባለሙያዎች በአዲስ አበባ እየተከናወኑ ያሉ እና የተጠናቀቁ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው። ጉብኝቱ የሚዲያ ባለሙያዎች እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎች ላይ የጠራ ግንዛቤ በመያዝ የሚጠበቅባቸውን ሙያዊ ኃላፊነት እንዲወጡ ያለመ መሆኑ ተገልጿል፡፡ እንዲሁም የተሟላ መረጃን ለህብረተሰቡ ተደራሽ የሚያደርጉበትን መደላድል ለመፍጠር እንደሆነ ተመላክቷል። በሔኖክ ዘነበ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ስምንት የመንግሥት የልማት ድርጅቶች የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግን በይፋ ተቀላቀሉ January 2, 2025 “የወንዝ ዳርቻዎችን ማልማት የከተማዋን እስትንፋስ ማስቀጠል ነው” May 31, 2025 በፓርቲው አቅጣጫዎች መሰረት ለህዝብ ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት በትኩረት ይሠራል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ February 24, 2025