የስሎቬኒያ ፕሬዚዳንት ናታሳ ፒርክ ሙሳር የአድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ Post published:June 5, 2025 Post category:አዲስ አበባ AMN- ግንቦት 28/2017 ዓ. ም ከአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጋር የጎበኙት የመጀመሪያዋ የስሎቬኒያ ፕሬዚዳንት ናታሳ ፒርክ ስለ አድዋ ድል ታሪክ ገለፃ ተደርጎላቸዋል። በመታቢያው የአበባ ጉንጉንም አስቀምጠዋል። በአፈወርቅ አለሙ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የመዲናችን ኪነ ጥበባዊ ድግሶች May 24, 2025 በመዲናዋ ህብረተሰቡን ያሳተፈ ቅንጅታዊ አሰራር በመዘርጋቱ የወንጀል ምጣኔ እንደቀነሰ ተመላከተ May 31, 2025 ለሁለት ተከታታይ ቀናት ሲካሄድ የነበረዉ የስራ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ መጠናቀቁን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ October 19, 2025