የስሎቬኒያ ፕሬዚዳንት ናታሳ ፒርክ ሙሳር የአድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ Post published: June 5, 2025 Post category:አዲስ አበባ AMN- ግንቦት 28/2017 ዓ. ም ከአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጋር የጎበኙት የመጀመሪያዋ የስሎቬኒያ ፕሬዚዳንት ናታሳ ፒርክ ስለ አድዋ ድል ታሪክ ገለፃ ተደርጎላቸዋል። በመታቢያው የአበባ ጉንጉንም አስቀምጠዋል። በአፈወርቅ አለሙ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የቃሊቲ የሀገር አቋራጭ እና የመካከለኛ ትራንስፖርት መናኻሪያ ግንባታ ተጠናቆ በቅርቡ ለአገልግሎት ክፍት እንደሚሆን ተገለጸ April 11, 2025 በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ዛሬ ረፋድ ላይ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ9 ሰዎች ህይወት ማለፉን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ June 23, 2025 የኅብር ቀንን አስመልክቶ ሃገር አቀፍ ነፃ ሕክምና እና የምርመራ አገልግሎት እየተሰጠ ነው September 9, 2026