እስራኤል በኢራን ላይ ጥቃት መፈጸሟ ተነገረ Post published:June 13, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ዓለም አቀፍ AMN ሰኔ 06/2017 እስራኤል በኢራን ላይ የአየር ጠቃት መፈጸሟ ተነግሯል። እስራኤል የኢራንን የተለያዩ የኒውክሌር ጣቢያዎችን መምታት መጀመሯን ቢቢሲና አልጀዚራ ዘግበዋል። ኢራን እስካሁን ይፋዊ መግለጫ አለመስጠቷ ነዉ የተነገረዉ። የእስራኤል ወታደራዊ ባለሥልጣን በበኩላቸዉ በእርምጃዉ የኢራን የኑክሌር መርሃግብር እና ሌሎች አካባቢዎች ኢላማ መደረጋቸዉን ተናግረዋል። በወንድማገኝ አሰፋ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ በመሬት መንሸራተት ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖች የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ July 27, 2024 ሩሲያ እና ዩክሬን በፍጥነት የተኩስ አቁም ንግግር ይጀምራሉ – ትራምፕ May 20, 2025 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩትን ጎበኙ May 28, 2025