ኢትዮጵያ 2ኛውን የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ታስተናግዳለች – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) Post published:June 16, 2025 Post category:ኢትዮጵያ AMN ሰኔ 9/2017 ምድረ ቀደምት የሆነችው ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ህብረት ጋር በመተባበር 2ኛውን የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ እንደምታስተናግድ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጉባኤው እአአ ከመስከረም 8 እስከ 10/2025 በአዲስ አበባ እንደሚካሄድም አስታውቀዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በኢትዮጵያ የምግብ ሥርዓት ሽግግር እና የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ የተደረጉ ጥረቶች ስኬታማ መሆናቸዉን ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ ገለጹ July 30, 2025 ኢትዮጵያ የተሻለ የግምገማ ስርዓትና ተቋማዊ አቅም እንዳላት የአፍሪካ የግምገማ ማህበር ገለጸ June 12, 2025 የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ ድርድር በስምምነት ተጠናቀቀ December 12, 2024