ኢትዮጵያ 2ኛውን የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ታስተናግዳለች – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) Post published: June 16, 2025 Post category:ኢትዮጵያ AMN ሰኔ 9/2017 ምድረ ቀደምት የሆነችው ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ህብረት ጋር በመተባበር 2ኛውን የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ እንደምታስተናግድ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጉባኤው እአአ ከመስከረም 8 እስከ 10/2025 በአዲስ አበባ እንደሚካሄድም አስታውቀዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ኢትዮጵያ በግብርና፣ በአገልግሎት እና በሌሎች ዘርፎች ቀጣይነት ያለው ዕድገት እያስመዘገበች ነው :- የአይ ኤም ኤፍ ማኔጂንግ ዳይሬክተር February 10, 2025 በአንድ ጀምበር የተከወነ አረንጓዴ ገድል August 4, 2026 የኢትዮጵያ ሠንደቅ ዓላማ የፍትሕ፣ የአንድነት፣ የእኩልነትና የአርበኝነት መገለጫ ነው – አቶ አደም ፋራህ October 14, 2024
ኢትዮጵያ በግብርና፣ በአገልግሎት እና በሌሎች ዘርፎች ቀጣይነት ያለው ዕድገት እያስመዘገበች ነው :- የአይ ኤም ኤፍ ማኔጂንግ ዳይሬክተር February 10, 2025