ኢትዮጵያ 10 ሜዳልያዎችን በማግኘት ውድድሯን አጠናቀቀች

You are currently viewing ኢትዮጵያ 10 ሜዳልያዎችን በማግኘት ውድድሯን አጠናቀቀች

AMN-ሐምሌ 14/2017 ዓ.ም

በናይጄሪያ አቡኩታ ለተከታታይ አምስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የአፍሪካ ከ18 እና 20 ዓመት አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተጠናቋል ።

በመጨረሻው ቀን ሁለት የወርቅ ሜዳልያ ያገኘችው ኢትዮጰያ በአጠቃላይ 10 ሜዳልያዎችን በማግኘት ውድድሯን አጠናቃለች ።

ከእነዚህ ውስጥ ሁለቱ የወርቅ ፣ ሦስቱ የብር እና አምስቱ የነሃስ ሜዳልያ ሆኖ ተመዝግቧል ።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review