የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሰራተኞች አመታዊ የሥራ አፈፃፀም እና የ2018 በጀት ዓመት እቅድ ውይይት አድርገዋል

You are currently viewing የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሰራተኞች አመታዊ የሥራ አፈፃፀም እና የ2018 በጀት ዓመት እቅድ ውይይት አድርገዋል

AMN ሃምሌ 14/2017

የጽሕፈት ቤቱን የ2017 በጀት ዓመት የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት እና የ2018 በጀት ዓመት እቅድ እንዲሁም ሀገራዊ የ2018 በጀት ዓመት እቅድ ውይይት መድረክ ተካኺዷል።

ከውይይቱ በኋላም የክረምት በጎ ፈቃድ ሥራ አካል የሆነና ለማኅበረሰብ አገልግሎት እና ጤና ያላቸውን አቋም የሚያሳይ የደም ልገሳ ማካሄዳቸዉን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ያገኘነዉ መረጃ ያሳያል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review