የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሰራተኞች አመታዊ የሥራ አፈፃፀም እና የ2018 በጀት ዓመት እቅድ ውይይት አድርገዋል Post published:July 21, 2025 Post category:ኢትዮጵያ AMN ሃምሌ 14/2017 የጽሕፈት ቤቱን የ2017 በጀት ዓመት የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት እና የ2018 በጀት ዓመት እቅድ እንዲሁም ሀገራዊ የ2018 በጀት ዓመት እቅድ ውይይት መድረክ ተካኺዷል። ከውይይቱ በኋላም የክረምት በጎ ፈቃድ ሥራ አካል የሆነና ለማኅበረሰብ አገልግሎት እና ጤና ያላቸውን አቋም የሚያሳይ የደም ልገሳ ማካሄዳቸዉን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ያገኘነዉ መረጃ ያሳያል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ከመጪው ጥር ጀምሮ የኢ-ፓስፖርት አገልግሎት ተግባራዊ ይደረጋል – የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት October 11, 2024 የጽናት ምሳሌ የሆነው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ሁለንተናዊ ከፍታ September 8, 2026 የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ዴሞክራሲያዊነት የሚጠበቅበትን ሚና ይወጣል May 10, 2026