ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ጅማ ከተማ ለሚኖሩ አካል ጉዳተኞች ዊልቼሮችን በስጦታ ለገሱ

You are currently viewing ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ጅማ ከተማ ለሚኖሩ አካል ጉዳተኞች ዊልቼሮችን በስጦታ ለገሱ

AMN ሃምሌ 24/2017

ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ጅማ ከተማ ለሚኖሩ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው አካል ጉዳተኞች ዊልቼሮችን በስጦታ ለግሰዋል፡፡

የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎቸ ለሚኖሩ ድጋፍ ለሚሹ አካል ጉደተኛች የዊልቼር ድጋፍ የማድረግ ፕሮግራሙን አጠናክሮ መቀጠሉን ከቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት ያገኘነዉ መረጃ ያመላክታል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review