አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
ኤቤሬቺ ኤዜ ለደጋፊዎች በተዋወቀበት ጨዋታ አርሰናል ሊድስ ዩናይትድን እየመራ ነው Post published:August 24, 2025 Post category:እግር ኳስ AMN – ነሃሴ 17/2017 ዓ.ም የሁለተኛ ሳምንት የሊግ መርሃግቡርን በኤምሬትስ እያደረገ የሚገኘው አርሰናል ሊድስ ዩናይትድን 2ለ0 እየመራ ይገኛል። አዲስ ፈራሚው ኤቤሬቺ ኤዜ ለደጋፊዎች በተዋወቀበት የመጀመሪያ አጋማሽ ለመድፈኞቹ ዩሪያን ቲምበር እና ቡካዮ ሳካ ሁለቱን ግቦች አስቆጥርዋል። በጨዋታው ለአርሰናል 200ኛ ጨዋታውን ያደረገው ማርቲን ኦዴጋርድ ትከሻው ላይ በደረሰበት ጉዳት ተቀይሮ ወጥቷል። በሸዋንግዛዉ ግርማ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ስኮትላንድ ከ28 ዓመት በኋላ በዓለም ዋንጫ ትሳተፋለች November 19, 2025 እንግሊዝ ለዓለም ዋንጫ ማለፏን አረጋገጠች October 15, 2025 አርሰናል ተከላካዩን ለመሸጥ ተስማማ August 29, 2025