አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
ቶተንሃም ሆትስፐርስ ዣቪ ሲሞንስን አስፈረመ Post published:August 30, 2025 Post category:እግር ኳስ AMN – ነሃሴ 23/2017 ዓ.ም ቶተንሃም ዣቪ ሲሞንስን ከላይብዚግ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል። የ22 ዓመቱ ኔዘርላንዳዊ የአምስት ዓመት ውል ፈርሟል። የሰሜን ለንደኑ ክለብ ለተጫዋቹ ዝውውር 60 ሚሊየን ዩሮ ይከፍላል። ሲሞንስ በዝውውር መስኮቱ ቶተንሃምን የተቀላቀለ ሦስተኛው ተጫዋች ሆኗል። በሸዋንግዛው ግርማ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ፓሪሰን ዠርማ የአውሮፓ ሱፐር ካፕ አሸናፊ ሆነ August 14, 2025 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከካፍ ፕሬዝደንት ከዶክተር ፓትሪስ ሞትሲፒ ጋር ተወያዩ November 23, 2025 ፍሎሪያን ቨርትዝ በመጨረሻም እራሱን መስሏል February 6, 2026