ሊቨርፑል ክብረወሰን በሆነ የዝውውር ገንዘብ አሌክሳንደር ኢዛክን ለማስፈረም ተስማማ

You are currently viewing ሊቨርፑል ክብረወሰን በሆነ የዝውውር ገንዘብ አሌክሳንደር ኢዛክን ለማስፈረም ተስማማ

AMN – ነሃሴ 26/2017 ዓ.ም

አሌክሳንደር ኢዛክ በመጨረሻም የፈለገውን ለማግኘት ተቃርቧል።

ስዊዲናዊ አጥቂ በእንግሊዝ ክብረወሰን በሆነ 130 ሚሊየን ፓውንድ የዝውውር ገንዘብ ሊቨርፑልን ለመቀላቀል መስማማቱን ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።

ኒውካስትል እና ሊቨርፑል በዝውውሩ ጉዳይ ሙሉ ለሙሉ የተስማሙ ሲሆን ተጫዋቹ የህክምና ምርመራውን ለማድረግ ወደ ሊቨርፑል አቅንቷል።

በሸዋንግዛው ግርማ

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review