በጎንደር በነበረን ጉብኝት የመገጭ የመስኖ ልማት ፕሮጀክትን የሥራ ሁኔታ ገምግመናል። ፕሮጀክቱ 870 ሄክታር ላይ ያረፈ ሲሆን 17000 ሄክታር መሬት በመስኖ አቅርቦት ይሸፍናል ተብሎ ይጠበቃል። የፕሮጀክቱ ቁልፍ የሆነው የወንዝ ቅልበሳ ሥራ በተሳካ መልኩ ተጠናቋል። የቀሩት ሥራዎችም በተያዘላቸው የጊዜ ሰሌዳ እየተካሄዱ ይገኛሉ። የመገጭ ግድብም በሚጠናቀቅበት ወቅት የአካባቢውን የግብርና ምርታማነት የሚያሳድግ ይሆናል። Post published:November 7, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ልማት / ኢትዮጵያ – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የፖለቲካ ፓርቲዎች በሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ሲያከናውኑ የነበረውን የውይይት ቃለ-ጉባኤ ለኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስረከቡ November 29, 2024 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከራሺያ ፌደሬሽን ፌደራል ምክር ቤት አፈጉባዔ እና ልዑካን ቡድናቸው ጋር ተወያዩ February 19, 2025 በዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ቡድን እኩለ ሌሊት ወደ ቻይና አቀና March 19, 2025