አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በአድዋ ድል መታሰቢያ የአበባ ጉንጉን አኖሩ። Post published:December 17, 2025 Post category:ዓለም አቀፍ / ዲፕሎማሲ AMN – ታኅሣሥ 8/2018 ዓ.ም. የናሬንድራ ሞዲ የኢትዮጵያ ጉብኝት የኢትዮጵያና ሕንድን የቆየ ታሪካዊ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ወደ ላቀ ስትራቴጂካዊ ግንኙነት የሚያሸጋግር ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ የመላ ጥቁር ሕዝቦች የነጻነት ተምሳሌት የሆነውን የአድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል። ኢትዮጵያ እና ሕንድ በዲፕሎማሲ፣ በኢኮኖሚ፣ በባሕእል ግንኙነት የረጅም ጊዜ ታሪክ አላቸው። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የቀጣናውን ሀገራት የጋራ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ ፕሮጀክት ነው – ፕሬዝዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ February 24, 2025 አዲስ አበባ በጽዳቷ ያሳየችው እምርታዊ ለውጥ የሚደነቅ ነው-የጽዱ ከተሞች ኢኒሼቲቭ ተሳታፊዎች February 21, 2025 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሶማሊያ ሞቃዲሾ ገቡ February 27, 2025