የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በአድዋ ድል መታሰቢያ የአበባ ጉንጉን አኖሩ። Post published:December 17, 2025 Post category:ዓለም አቀፍ / ዲፕሎማሲ AMN – ታኅሣሥ 8/2018 ዓ.ም. የናሬንድራ ሞዲ የኢትዮጵያ ጉብኝት የኢትዮጵያና ሕንድን የቆየ ታሪካዊ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ወደ ላቀ ስትራቴጂካዊ ግንኙነት የሚያሸጋግር ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ የመላ ጥቁር ሕዝቦች የነጻነት ተምሳሌት የሆነውን የአድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል። ኢትዮጵያ እና ሕንድ በዲፕሎማሲ፣ በኢኮኖሚ፣ በባሕእል ግንኙነት የረጅም ጊዜ ታሪክ አላቸው። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በአዲሱ ዓመት የጎብኚዎች ቀዳሚ መዳረሻ ሀገራት December 21, 2024 የኢትዮጵያ የልማት ስኬቶች ቀጣናዊ የኢኮኖሚ ዕድገትን የሚያፋጥኑ ናቸው – የጂቡቲ ፕሬዝዳንት ኢስማኤል ኡመር ጊሌ January 31, 2026 የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ጌታቸው ረዳ ከኢንተርናሽናል ክራይስስ ግሩፕ ፕሬዝዳንት ጋር ተወያዩ September 24, 2026