ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር ) ከአየርላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር፣ የውጭ ጉዳይ እና መከላከያ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Post published:July 18, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN – ሐምሌ 11/2016 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ/ር ) በማህበራዊ የትስስር ገፃቸው ዛሬ የአየርላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር፣ የውጭ ጉዳይ እና መከላከያ ሚኒስትር የሆኑትን ሚካኤል ማርቲን እና ልዑካን ቡድናቸውን አግኝቼ በርከት ባሉ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የሁለትዮሽ ውይይት በማድረጌ ደስ ብሎኛል ብለዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በኅብር ለዛሬ የደረሰችውን ኢትዮጵያ በኅብር ለመጪው ትውልድ እናስረክባት September 9, 2024 ኢትዮጵያ ውጤታማ ባለብዙ ወገን ግንኙነትን በጋራ ለማስፈን ቁርጠኛ ናት፦ አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ June 11, 2024 የብልጽግና ፓርቲ እህት ፓርቲዎች ስለ አዲስ አበባ ለውጥ ምን አሉ? February 1, 2025