የኢጋድ አባል ሀገራት የቱሪዝም ሚኒስትሮች በአዲስ አበባ የሚገኙ ልዩ ልዩ የመስህብ ስፍራዎችን እየጎበኙ ነው Post published:September 18, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN – መስከረም 8/2017 ዓ.ም የኢጋድ አባል ሀገራት የቱሪዝም ሚኒስትሮች በአዲስ አበባ የሚገኙ ልዩ ልዩ የመስህብ ስፍራዎችን እየጎበኙ ነው፡፡ ከሚኒስትሮቹ በተጨማሪ ሌሎች እንግዶችም በጉብኝቱ እየተሳተፉ መሆኑን ከቱሪዝም ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የአድዋ ድል የኢትዮጵያዊያን የአንድነት ማሳያ የጥቁር ህዝቦች ኩራት የሆነ ታሪካችን ነው- ሌተናል ጀኔራል ዘውዱ በላይ February 24, 2025 መከላከያ ስራዊቱ የምስራቅ አፍሪካን ሰላምና ደህንነት በዘላቂነት ለማረጋገጥ በትኩረት እየሰራ መሆኑን ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለፁ June 11, 2025 የእግር ኳሱ መልካም ዕድል October 27, 2024