የአፍሪካ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኮንፈረንስ ዛሬ በአዲስ አበባ ይካሄዳል Post published:October 8, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN-መስከረም 28/2017 ዓ.ም የአፍሪካ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኮንፈረንስ ዛሬ በአዲስ አበባ ዓድዋ ድል መታሰቢያ ይካሄዳል፡፡ በኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት አዘጋጅነት የሚካሄደዉ 3ተኛው ዙር ፓን አፍሪኮን ኤ.አይ 2024 “አፍሪካን በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ማላቅ” በሚል መሪ ቃል ነው የሚካሄደው፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፌደራል መንግሥት የ2017 በጀት ዓመት ተጨማሪ 582 ቢሊዮን ብር በጀት አጸደቀ November 26, 2024 በህዝብ እና በመንግስት ተሳትፎ ከተሰሩ ስራዎች መካከል የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር ስኬታማ እንደነበር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ October 28, 2025 የኢትዮጵያ አየር ኃይል በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሰማይ September 9, 2025
በህዝብ እና በመንግስት ተሳትፎ ከተሰሩ ስራዎች መካከል የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር ስኬታማ እንደነበር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ October 28, 2025